Job Expired
Ethiopian Revenue & Customs Authority
Low and Medium Skilled Worker
Auto Mechanical Skilled Worker
Addis Ababa
2 years - 6 years
1 Position
2023-04-26
to
2023-05-03
Auto Electricity & Electronics
Automechanic
Full Time
Share
Job Description
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፤
የስራ መደብ መጠሪያ
በአውቶ መካኒክ
ደረጃ
5
የትምህርት ደረጃ
የቀድሞው 12ኛ/10ኛ /በአዲሱ 12ኛ ክፍል የቅድመ ኮሌጅ/ መሰናዶ ያጠናቀቀ/ች እና በአውቶ መካኒክ (የተሽከርካሪ ጥገና) የሥራ ልምድ ያለው ወይም በአውቶ መካኒክ፣ በአውቶሞቲቭ ሜይንተናንስ / ወይም በተመሣሣይ የትምህርት መስክ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ሌቭል1/10+1/፣ ሌቭል 2 /10+2/ ሌቭል 3 /10+3/ ያለው እና ርOር ያለው/ት።
ተፈላጊ ችሎታ
ሲጋራዥኃላፊ
በአውቶ ኤሌክትሪሽያን
በአውቶ መካኒክ
በረዳት አውቶመካኒክ
አገባብነት ያስጡ የስራ ሰምድ
6/5/4/3/2ዓመት
ብዛት
1
ማሳሰቢያ
የስራ ቦታ አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤
አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6/ስድስት/ ተከታታይ የስራ ቀናትውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የቴክኒከና ሙያ የትምህርት ማስረጃ የሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ የብቃት ማረጋገጫ (COC)ማቅረብ ግዴታ ነው፤
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
ከግል መ/ቤት የተገኘ የስራ ልምድ የስራ ግብር ስለመክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅበታል፤ 7. የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ, ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ ቤት ካርነ የሰው ሀብት ሙሌትና አቅም ግንባታ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 58 መሆኑን እንገልፃን፡፡
ስበስጠ መረጃ፡ ስስከ ቁፕር፡-0116651151
Fields Of Study
Auto Electricity & Electronics
Automechanic
Related Jobs
1 day left
Belayneh Kindie General Contractor
Senior Auto Truck Mechanic
Mechanic
Full Time
6 - 8 yrs
4 Positions
Bachelor's Degree or Diploma in Auto Mechanic or in a related field of study with relevant work experience Work Location: in an organization project/Addis Ababa and out of Addis Ababa
1 day left
Belayneh Kindie General Contractor
Senior Machine Mechanic
Machinery Mechanic
Full Time
6 - 8 yrs
4 Positions
Bachelor's Degree or Diploma in Auto Mechanic or in a related field of study with relevant work experience Work Location: in an organization project/Addis Ababa and out of Addis Ababa
1 day left
Prima Food Manufacturing PLC
Press Machine Operator
Machine Operator
Full Time
4 - 6 yrs
3 Positions
TVET Level 5\3 in Mechanical, Electrical, Electromechanical, General Mechanic, Electricity, Electronics or in a related field of study with relevant work experience
1 day left
Gold Water (Feda Wak PLC)
Senior Auto Mechanic (Forklift Machine)
Auto Mechanic
Full Time
5 yrs
1 Position
Degree or TVET Level IV in Automechanic, Automotive Engineering, Mechatronics, or in a related field of study with relevant work experience
1 day left
Gold Water (Feda Wak PLC)
Auto Electrician (Forklift machine)
Auto Electrician
Full Time
3 yrs
2 Positions
Degree or TVET Level IV in Automechanic, Automotive Engineering, Mechatronics, or in a related field of study with relevant work experience
1 day left
AMG Steel Factory
Auto Electrician
Auto Electrician
Full Time
4 - 6 yrs
1 Position
BSc Degree or Diploma in Automotive Technology, Auto Mechanics or in a related field of study with relevant work experience