Job Expired
Ethiopian Revenue & Customs Authority
Low and Medium Skilled Worker
Service Industry Skilled Worker
Addis Ababa
2 years - 6 years
1 Position
2023-04-26
to
2023-05-03
Electricity & Electronics
General Mechanic/Industrial Technology
Electricity
Full Time
Share
Job Description
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፤
የስራ መደብ መጠሪያ
ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ III
ደረጃ
5
የትምህርት ደረጃ
በቀድሞው 12ኛ/10ኛ/በአዲሱ12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም የኮሌጅ መሰናዶ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች እና በቧንቧ ሥራ፣ በእንጨት ሥራ፥ በኤሌክትሪክሲቲ፣ በኤሌክትሮኒከስ፣ በብረታ ብረት .. ወዘተ ሥራ ልምድ ያለው/ት ወይም በኤሌክትሪክሲቲ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በቧንቧ ሥራ፤ በእንጨት ሥራ፣ በብረታ ብረት ሥራ ወይም ከተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች ጋር ተመሣሣይ በሆነ የትምህርት ዝግጅት የቴከኒክና ሙያ ሌቭል 1/10+1/፣ ሌቭል 2/10+2/፣ ሌቭል 3/10+3/ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ት እና COC ያቀረበ/ች
ተፈላጊ ችሎታ
በኤሌክትሮኒክስ ሥራዎች
በቧንቧ ሥራ
በእንጨት ሥራዎች
በብረታ ብረት ሥራ
በሁለገብ የቢሮ
የኤሌክትሮኒክስመሳሪያዎች ጥገና
በሁለገብ የጥገናሥራ እና በተመሳሳይ ሥራዎች
አገባብነት ያስጡ የስራ ሰምድ
6/5/4/3/2ዓመት
ብዛት
1
ማሳሰቢያ
የስራ ቦታ አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤
አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6/ስድስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት
ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የቴክኒከና ሙያ የትምህርት ማስረጃ የሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ የብቃት ማረጋገጫ (COC)ማቅረብ ግዴታ ነው፤
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
ከግል መ/ቤት የተገኘ የስራ ልምድ የስራ ግብር ስለመክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅበታል፤ 7. የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ, ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ ቤት ካርነ የሰው ሀብት ሙሌትና አቅም ግንባታ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 58 መሆኑን እንገልፃን፡፡
ስበስጠ መረጃ፡ ስስከ ቁፕር፡-0116651151
Fields Of Study
Electricity & Electronics
General Mechanic/Industrial Technology
Electricity
Related Jobs
3 days left
Leaders Academy
Cleaners
Cleaner
Full Time
1 yrs
1 Position
Compilation of 8th Grade with relevant work experience
2 days left
St. Gabriel General Hospital PLC
Cleaner
Cleaner
Full Time
1 yrs
3 Positions
Completion of 10th Grade with relevant work experience
2 days left
Prominent Engineering Solutions PLC
Janitor
Janitor
Full Time
1 yrs
5 Positions
Completion of 8th Grade with relevant work experience
2 days left
St. Gabriel General Hospital PLC
Versatile Worker
Maintenance Technician
Full Time
1 yrs
2 Positions
Completion of 10th Grade with relevant work experience
2 days left
Adera Medical Center
Porter (Patient Attendant)
Porter
Full Time
1 yrs
5 Positions
Completion of 8th Grade with relevant work experience
3 days left
Prominent Engineering Solutions PLC
Messenger
Messenger
Full Time
0 yrs
8 Positions
Completion of 10th Grade Duties & Responsibilities: - Pick up and deliver documents, parcels, invoices, and packages between departments or external locations. - Ensure all deliveries are made accurately, securely, and on time