Job Expired
Avenir Technologies
Transportation & Logistics
Motor Bike Drivers License
Addis Ababa
0 years - 1 years
2 Positions
2023-05-09
to
2023-05-23
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የብስክሌት ተጓዦች ጥቅሎችን እና ፖስታዎችን በብስክሌት ይሰበስባሉ እና ያደርሳሉ።
ፈጣን እና ቀልጣፋ የሆነ ከድርጀቱ ለሚሰጠው ትእዛዝ ሃላፊነት ወስዶ በታማኝነት የሚሰራ
ከዚህ በፊት ሳይክል ነጂ ሆኖ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
የታደሰ የአዲስ አበባ መታወቂያ ያለው
የስራ ቀን ከሰኞ እስከ እሁድ በሳምንት አንድ ቀን እረፍት
የስራ ስዓት ከጠዋቱ 3:00 - ማታ 3:00
ክፍያ (ደሞዝ + አሪፍ ኮሚሽን)
መኖሪያ አድራሻው ሳርቤት ፣ ብስራተ ገብርኤል ፣ ጀሞ ፣ ለቡ የሆነ ፡፡
ከመንግስት መስሪያ ቤት 3000 ብር እና ከዛ በላይ ደሞዝተኛ የሆነ ሰው ለዋስትና ማቅረብ ወይም ገንዝብ ማስያዝ የሚችል፡፡
በፍጥነት ወደ ስራ መግባት የሚችል
ስማርት ፎን ያለው
አመልካቾች የስራ ማስረጃቸውን በኢሜል አድራሻ Eskedarwakuma@gmail.com በመላክ መመዝገብ የችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251944110604/ +251944119133 መደወል ይቻላል።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Related Jobs
about 10 hours left
Ramar Trading PLC
Motorbike Driver
Motorist
Full Time
4 yrs
1 Position
Completion of 8th Grade with a Driving License and relevant work experience