Job Expired

company-logo

Junior Hygiene & Sanitation Officer

Enrich Agro Industry PLC

job-description-icon

Health Care

Environmental Health

Legetafo

2 Positions

2023-05-17

to

2023-05-20

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Environmental and Occupational Health And Safety

Environmental Science

Full Time

Share

Job Description

ድርጅታችን ኢንሪች አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ፆታ፡ አይለይም

ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ ቦታ ለገጣፎ

ሰርቪስ ከአማካኝ ቦታ ድርጅቱ ይሰጣል፡፡

ብዛት፡ 2

የስራ መስፈርቶች፡

  • በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በአካባቢ ጤና ሳይንስ ያለው/ያላት፡፡

የስራ ልምድ፡

  • የ0 ዓመት የስራ ልምድ GPA (ከ2.70 በላይ)

የማመልከቻ መመርያ፡

  • ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድር ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ማምረቻ ተቋም በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢ-ሜይል አድራሻ email: enrichagroindustryhr@gmail.com በመላክ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባለበት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የሚቻል መሆ

Fields Of Study

Environmental and Occupational Health And Safety

Environmental Science