Job Expired
Adama Industrial Park
Adama
2 years
2 Positions
2023-05-23
to
2023-05-26
Procurement & supply management
Purchase & supply management
Full Time
Birr 6680
Share
Job Description
ዲፕሎማ በግዥና አስተዳድር በድፕሎማ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
2 አመት የስራ ልምድ
ደሞዝ፡ 6,680
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት እና በኮንትራት (1አመት_
የምዝገባ ሁኔታ፡- በዚህ ኦንላይን ፎርም ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ /PDF/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
የስራ ልምድ፡ አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለቴክኒክና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት /COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አመልካቾች የ8ኛ ክፍልን ጨምሮ ህጋዊ የትምህርት ማስረጃ እና እና የስራ ልምድ እንዲሁም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ 0222128078 ይደውሉ
Fields Of Study
Procurement & supply management
Purchase & supply management