Job Expired

company-logo

Warehouse Manager

Adama Industrial Park

job-description-icon

Business

Warehouse Management

Adama

4 years

1 Position

2023-05-23

to

2023-05-26

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Logistics and Supply Chain Management

Purchase & supply management

Full Time

Birr 8415

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች፡

  • ዲፕሎማ ስፕላይ ማኒጅመንት/ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • 4 አመት የስራ ልምድ

  • ደሞዝ፡ 8, 415

  • ብዛት፡ 1

  • የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • የምዝገባ ሁኔታ፡- በዚህ ኦንላይን ፎርም ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ /PDF/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡

  • የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡

  • የስራ ልምድ፡ አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ለቴክኒክና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት /COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • አመልካቾች የ8ኛ ክፍልን ጨምሮ ህጋዊ የትምህርት ማስረጃ እና እና የስራ ልምድ እንዲሁም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

  • ለበለጠ መረጃ፡ 0222128078 ይደውሉ

Fields Of Study

Logistics and Supply Chain Management

Purchase & supply management