Job Expired
Alert Hospital
Health Care
Optometry
Addis Ababa
2 years
1 Position
2023-05-25
to
2023-05-30
Optometry
Full Time
Share
Job Description
አለርት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተገለፁት የሥራ መደቦች ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የትምህርት ዝግጅት:
ከታወቀ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በሙያው ሰርተፍኬት ያለው/ያላት፣
ተፈላጊ ችሎታ የሥራ ልምድ:
በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
ብዛት: 1
ፆታ: አይለይም
በምዝገባ ወቅት ማቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች፡- የሥራ መደቡ የሚጠይቀውን የትምህርት ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፣ ማስታወሻ፡- በተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ የተመዘገቡት የስራ መደቦች የአካል ጉዳት ላለው ቅድሚያ ይሰጣል፣ እንዲሁም ከተማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ይመረጣል፡፡
ምዝገባ ቦታ፡- በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል፡፡ ማስታወቂያው የሚቆይበት ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት፣
የምዝገባ ቀንና ሰዓት፡- ከጠዋት ከ2፡ዐዐ እስከ 6፡ዐዐ፣ ከሰዓት በኋላ ከ7፡ዐዐ እስከ 11፡ዐዐ ሰዓት ድረስ፣ አርብ ቀን የሆስቲታሉ የሥራ መውጫ 1ዐ፡ዐዐ ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- አየር ጤና ሳይደርስ የቀድሞ ዘነበወርቅ ሆስፒታል፣ ስልክ ቁጥር 0118963821
Fields Of Study
Optometry