Job Expired
Alert Hospital
Health Care
Optometry
Addis Ababa
0 years
1 Position
2023-05-25
to
2023-05-30
Optometry
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ዝግጅት:
ከታወቀ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በሙያው ሰርተፍኬት ያለው/ያላት፣
ተፈላጊ ችሎታ የሥራ ልምድ:
በሙያው 0 ዓመት የሰራ/የሰራች፣
ብዛት: 1
ፆታ: አይለይም
በስራ መደቡ የሚሰጡ ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡- በሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሰርቪስ፣ እንዲሁም በሆስፒታሉ ነፃ የሕክምና አገልግሎት ይሰጣል፤የምዝገባ ቦታ፡- በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል፡፡በምዝገባ ወቅት ማቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች፡- የሥራ መደቡ የሚጠይቀውን የትምህርት ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፣
ማስታወሻ፡- በተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ የተመዘገቡት የስራ መደቦች የአካል ጉዳት ላለው ቅድሚያ ይሰጣል፣ እንዲሁም ከተማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ይመረጣል፡፡ምዝገባ ቦታ፡- በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል፡፡ ማስታወቂያው የሚቆይበት ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት፣የምዝገባ ቀንና ሰዓት፡- ከጠዋት ከ2፡ዐዐ እስከ 6፡ዐዐ፣ ከሰዓት በኋላ ከ7፡ዐዐ እስከ 11፡ዐዐ ሰዓት ድረስ፣ አርብ ቀን የሆስቲታሉ የሥራ መውጫ 1ዐ፡ዐዐ ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን፡፡አድራሻ፡- አየር ጤና ሳይደርስ የቀድሞ ዘነበወርቅ ሆስፒታል፣ ስልክ ቁጥር 0118963821
Fields Of Study
Optometry