Job Expired
Waryt Wood Works
Low and Medium Skilled Worker
Security Management
Addis Ababa
5 years
1 Position
2023-06-05
to
2023-06-15
Military sciences
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
ዋሪት የእንጨት ስራዎች የተለያዩ የእንጨት ስራ ውጤቶች በማምረት ላይ የሚገኘ ድርጅት ሲሆነ ከዚህ በታች ለተገለጸው የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መስረት
ቢያንስ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
በጥራትና በፍጥነት ወጪ እና ገቢ እቃዎችን መመዝገብ የሚችል
እድሜው ከ40 አመት ያልበለጠ
በፋብሪካ ውስጥ በጥበቃ ቢያንስ 5 አመት የሰራ
አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ከጨርቃ ጨርቅ ኢንስቲትዩት አጠገብ በሚገኘው ፋብሪካችን በመቅረብ መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ 0988990079
Fields Of Study
Military sciences
12th grade Senior Year
Related Jobs
2 days left
Development Expertise Center (DEC) Ethiopia
Guard
Guard
Full Time
2 yrs
1 Position
Completion of 8th Grade with relevant work experience