Job Expired
Addis Ababa City Administration Health Bureau
Addis Ababa
0 years
10 Positions
2023-06-06
to
2023-07-06
Medicine (M.D.)
Full Time
Share
Job Description
የጤና ባለሙያዎችና የአይሲቲ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚ ቅጥር ለማሠራት ይፈልጋል፤ በመሆኑም ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከታች ባለው ሊንከ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፡- ከoB ባልበለጠና Z ያልሆነ PDF፦ ቴምፖራሪ የት/ት ማስረጃ፣ የታደሰ የሙያ ፈቃድ እና በሌቭል የተመረቃችሁ COC ናቸው፡
ጠቅላላ ሐኪም 1
የመጀመሪያ ዲግሪ
o ዓመት
XVI
10
የምደባ ቦታን በተመለከተ ቢሮ መድቦ በሚያሠራበት የሥራ ቦታ ይሆናል፡፡
ለመመዝገብ ከዚህ በታች ባለው ሊንከ በመግባትና ከተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ፊት ለፊት ያለውን ሊንክ በመጠቀም ብቻ ሲሆን በአካል ምንም ዓይነት ምዝገባ የማናከናውን መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ የማመልከቻ ሊንክ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ
Fields Of Study
Medicine (M.D.)