Or
Type
All
Job Expired
Enrich Agro Industry PLC
Engineering
Food Engineering
2 Positions
2023-06-13
to
2023-06-17
Food Process Engineering and Post Harvest Technology
Processing Engineering
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ኢንሪች አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ፆታ፡ አይለይም
ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ ለገጣፎ
ሰርቪስ ከአማካኝ ቦታ ድርጅቱ ይሰጣል፡፡
ብዛት፡ 2
በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በፉድ ቴክኖሎጂ እና ፕሮሰስ ኢንጅነሪንግ / ፉድ ኢንጅነሪንግ ወይም ፉድ ሳይንስ ያለው/ያላት፡፡
የ0 ዓመት የስራ ልምድ GPA (ከ2.70 በላይ)
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድር ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ማምረቻ ተቋም በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢ-ሜይል አድራሻ email: enrichagroindustryhr@gmail.com በመላክ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባለበት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን ድርጅታችን በባለሙያ ዲሲፕሊን የሚያምንና የእኩል እድል ተጠቃሚ ቀጣሪ ድርጅት ነው፡፡
Fields Of Study