Job Expired
Adama Industrial Park
Adama
2 years
2 Positions
2023-06-19
to
2023-06-23
Purchase & supply management
Full Time
Birr 6680
Share
Job Description
የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከዚህ በታች ለተገለፁት ክፍት የስራ መደቦች ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት እና በኮንትራት (1አመት)
ዲፕሎማ በግዥና ንብረት አስተዳድር የተመረቀ/ች
2 አመትና ከዛ በላይ
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል
የምዝገባ ሁኔታ: በዚህ ኦንላይን ፎርም ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ /PDF/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
የስራ ልምድ፡ አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለቴክኒክና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት /COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ስልክ ቁጥር 0222128078
አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት
Fields Of Study
Purchase & supply management