Job Expired

company-logo

Barista

Ficom Business PLC

job-description-icon

Hospitality

Food & Beverage Service

Addis Ababa

1 years

1 Position

2023-06-27

to

2023-07-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Hotel Operation

Full Time

Share

Job Description

የሥራ መስፈርት:

  • ፆታ:  ሴት

  • የትምህርት ደረጀ:  እዉቅና ካለዉ የሙያ ማሰልጠኛ የሙያ ስልጠና የወሰደች፤  እንግሉዝኛ ቋንቋ መግባባት የምትችል

  • ዕድሜ: ከ28 ዓመት ያልበለጠች

የማመልከቻ መመርያ፡

መስፈርቱን የምታሟለ  አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት  ተከታታይ ሰባት የስራ ቀናት በስራ ሰዓት በዋናዉ ቢሮአችን በመገኘት መመዝገብ የምትችለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻችን፡   ቄራ ወርቄስ ፕሮሚስ ህንፃ 3ኛ  ፎቅ

የስራ ሰዓት፡ ከሰኞ-አርብ ከጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ  ቀን 11፡00 ሰዓት፤ ቅዳሜ 2፡00-6፡00 ሰዓት

ስልክ ቁጥር፡  011 4 70 12 39 ወይንም 0923 27 31 55

Fields Of Study

Hotel Operation