Job Expired
Office Of The Federal Auditor General Ethiopia
Business
Business Management
Addis Ababa
8 years
1 Position
2023-06-27
to
2023-07-26
Accounting
Project Management
Business Administration
Management
Economics
Full Time
Share
Job Description
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የዕቅድ ዝግጅት ከትትልና ግምገማ ከፍተኛ ባለሙያ
ደረጃ ከፍታ
XII
ብዛት
1
የትምህርት ዝግጅት
በሥራ አመራር ወይግ ም በልማት ጥናት ወይም በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በአካውንቲንግ
ቢኤ ዲግሪና
ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
8 ዓመት
የሥራ መደቡ የሚገኝበት ዳይሬክቶሬት
የዕቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት
ማሳሰቢያ፡-
መንግስታዊ ካልሆኑ የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ግልጽ፤ ስርዝ ድልዝ የሌለባቸውና የገቢ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
በተጨማሪም የሚቀርብ ማንኛውም የሥራ ልምድ ማስረጃ ስርዝ ድልዝ የሌለበት፤ በግልፅ የተፃፈና የማያሻማ፤ የፈራሚውን ኃላፊ ኃላፊነት የሚገልፅ፤የተቋሙን የራስጌና ግርጌ ክብ ማህተሞች የታተመበት ሊሆን ይገባዋል፡፡
በተራ ቁጥር 1 በተመለከተው የሥራ መደብ ላይ የተጠየቁት የትምህርት ዝግጅቶች እንዳሉ ሆኖ የሥራ ልምዱ ግን በቀጥተኛ በክዋኔ ኦዲተር (Perfaormance Au ditor) ላይ የሰራ መሆን ይኖርበታል፡፡
በተራ ቁጥር 8 በተመለከተው የሥራ መደብ ሥራዉ በባህርዩ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች በመዘዋወር የሚሰራ በመሆኑ ኦሮምኛ ቋንቋን የመስማት፣ የመናገር፤ የማንበብ እና የመፃፍ ችሎታ ያለዉ መሆን አለበት ::
የመመዝገቢያ ቀናት በተራ ቁጥር 10 ለተመለከተው የሥራ መደብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን ከተራ ቁጥር 1 እስከ 9 ለተመለከቱት የሥራ መደቦች ደግሞ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
በሥራ ልምድ ተመዝጋቢዎች እየሰሩ ከሚገኙበት ተቋም በቅርብ ጊዜ የተሰጠ ከብልሹ ሥነ-ምግባር ነፃ ለመሆናቸው ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በደረጃ ወይም በሌቭል የተመረቃችሁ በሰለጠናችሁበት ሙያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) የምስክር ወረቀት (ሰርትፊኬት) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከዋናው ማስረጃ ጋር በመያዝ በአካል ተገኝተው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የምዝገባ ቦታ በመ/ቤታችን የሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 9ዐዐ ይሆናል፡፡
የመ/ቤቱ አድራሻ፡- ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት በስተጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ነው፡፡ የቢሮ ስልክ ቁጥር 05180567
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት
Fields Of Study
Accounting
Project Management
Business Administration
Management
Economics
Related Jobs
18 days left
Originland General Trading PLC
Documentation Officer
Documentation Officer
Full Time
2 - 3 yrs
1 Position
Education Background in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Exchange bank details with client, receive shipping instruction and draft LC - Prepare, organize, label, sort, and categorize documents and records such as spreadsheets, databases, reports, invoices, purchase orders, and other files for easy retrieval and use - Forward specification to operation - Prepare, organize, label, sort, and categorize documents and records such as spreadsheets, databases, reports, invoices, purchase orders, and other files for easy retrieval and use
about 3 hours left
Washington Medical Center
Chief Operating Officer
Chief Operating Officer
Full Time
10 yrs
1 Position
Master’s Degree in Healthcare Administration, Business Administration, Public Administration or in a related field of study with relevant work experience, out of which 5 years in a senior operational role managing medium to large hospitals (50-100 beds) or multi-specialty centers. Duties and Responsibilities: - Stays updated with general trade and industry conditions and their potential impact on organization’s policies and operations and, assists the President in developing the short-term and long-term strategic plan for organization and its offered services - Participates in the development and implementation of the Strategic, Financial and Human Resource Planning process for the entity
1 day left
Kefeta Youth Primary SACCO Ltd.Liab
Operations Manager
Operation Manager
Full Time
2 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Management or in a related field of study with relevant work experience
1 day left
Kefeta Youth Primary SACCO Ltd.Liab
Interest-Free Service Specialist
Finance Officer
Full Time
1 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Management, cooperative, interest-free banking services or in a related field of study with relevant work experience
1 day left
Etete Foods Catering
Factory Input Officer
Factory Manager
Full Time
4 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Supply Chain Management, Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience
1 day left
CPU College
Chief Executive Officer (CEO)
Chief Executive Officer
Full Time
5 yrs
1 Position
PhD or Master's in Management or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilites: - Provide strategic leadership and direction for the college - Cultivate a culture of academic excellence and student centred learning - Foster collaborative relationships with faculty, staff, students and community partners - Oversee financial management, budgeting and resource allocation to ensure long term sustainability - Enhance the college's reputation and visibility through effective communication and public engagement - Promote and support initiatives in diversity, equity and inclusion