Job Expired
Alert Hospital
Addis Ababa
1 years
2 Positions
2023-06-27
to
2023-07-26
Clinical Nursing
Full Time
Share
Job Description
የአለርት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተገለፀው የሥራ መደብ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ
ዳታ ኢንኮደር
ፆታ
አይለይም
ብዛት
2
10+3 ዲፕሎማ በክሊኒካል ነርሲንግ የተመረቀ እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ስልጠና የወሰደ/የወሰደች፣ በሪሰርች ዳታ መሰብሰብ ስራ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
የሥራ ልምድ
1 ዓመት የስራ ልምድ በሕክምና አገልግሎት ያለው/ያላት
ለሥራ መደቡ የሚሰጡ ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡- በሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሰርቪስ፣ እንዲሁም በሆስፒታሉ ነፃ የሕክምና አገልግሎት ይሰጣል፣
በምዝገባ ወቅት መቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች፡- የትምህርት ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፣
ከደረጃ I እስከ V የቴክኒክና ሙያ ትምህርት አጠናቀው ሰርተፊኬት/ዲኘሎማ ያገኙ ተወዳዳሪዎች በየደረጃው የሙያ ምዘና ፈተና ማለፋቸውን የሚገልጽ የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ እንዲሁም የሙያ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
የምዝገባ ቦታ፡- በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ፣
የምዝገባ ቀንና ሰዓት፡- ከሰኔ 19 እስከ ሰኔ 26/2ዐ15 ዓ.ም ድረስ ጠዋት ከ2፡ዐዐ እስከ 6፡ዐዐ፣ ከሰዓት በኋላ ከ7፡ዐዐ እስከ 11፡ዐዐ ሰዓት ድረስ፣ አርብ ቀን የሆስፒታሉ የሥራ መውጫ 1ዐ፡ዐዐ ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- አየር ጤና ሳይደርስ የቀድሞ ዘነበወርቅ ሆስፒታል፣
ግልባጭ፣ለዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት, ለግዢና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት, ለሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን አንድ, ለግዢ ቡድን አለርት
ከሰላምታ ጋር
ማንያዘዋል ከተማ
ም/የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክተር
አለርት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
Fields Of Study
Clinical Nursing