Job Expired
Bora Amusement Park
Business
Warehouse Management
Addis Ababa
2 years - 10 years
1 Position
2023-07-03
to
2023-07-13
Accounting
Management
Accounting & Finance
Full Time
Share
Job Description
የት/ዝግጅትግ: በዲፕሎማ በማኔጅመንት፤በአካውንቲንግ፤በሆቴል ማኔጅመንት ወይም ተያያዥነት የትም/ዝግጅት ያላት እና 2 አመት ልምድ ያላት ወይም 12 ክፍል እና ከ10 አመት በላይ ስቶር ባለሙያነት የስራ ልምድ ያላት፤ የሰራተኛ
ብዛት: 2
ጾታ:ሴት
አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን ቦራ አሚዩዝመንት ፓርክ ቦሌ ድልድይ አካባቢ (ገርጂ ታክሲ መያዥያው አጠገብ) ወይም በ ኢ.ሜል አድራሻ burgerizzaethiopia@gmail.com ብለው ማመልከት ይችላሉ የበለጠ ማብራሪያ ከፈለጉ በስ.ቁ 0116663504 መደወል ይችላል
Fields Of Study
Accounting
Management
Accounting & Finance