Job Expired

company-logo

Outdoor Sales

Leapfrog Software Technology Africa PLC

Addis Ababa

0 years - 1 years

10 Positions

2023-07-05

to

2023-07-07

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Marketing & Salesmanship

Full Time

Share

Job Description

ድርጅት: ሊፕፍሮግ ሶፍትዌር ቴክኖሎጂ አፍሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ድርጅታችን ሊፕፍሮግ ሶፍትዌር ቴክኖሎጂ አፍሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር(የCANAL+ አከፋፋይ) ባለው ክፍት ቦታ ቀጥሎ የተቀመጠውን መስፈርት ያሚያሟሉ የመስክ ሽያጭ ባለሙያ(Outdoor Sales Person) አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደብ: የመስክ ሽያጭ ባለሙያ

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

ብዛት: 10

የሥራ መስፈርቶች:

  • 10ኛና ከዚያ በላይ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት ሆኖ

  • ከዚህ በፊት ንግድ ላይ የሰሩ ቢሆን ይመረጣል፡፡

  • በጣም ጥሩ የንግግር ክህሎት ያለው/ያላት

  • በተናጥል እና በቡድን የመስራት ችሎታ ያለው/ያላት

  • ተናግሮ ማሳመን የሚችል/የምትችል።

  • ችግሮችን የመፍታት እና ቅሬታዎችን የመፍታት ችሎታ ያለው የላቀ የመደራደር ችሎታ።

የማመልከቻ መመርያ፡

  • ፍላጎት እና መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች cv አና ስልክ ቁጥራቹን በemail: amanuel.abebe@ezi-tech.com ላይ ማያያዝ ትችላላቹ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Marketing & Salesmanship