Job Expired
Arvind Life Style Apparel Manufacturing P.L.C
Transportation & Logistics
Public 1 Drivers License
Addis Ababa
2 years - 3 years
1 Position
2023-07-10
to
2023-07-18
8th grade Middle School
Contract
Share
Job Description
ድርጅታችን አርቪንድ ላይፍ ስታይል አፓረል ማኑፋክቸሪንግ ከዚህ በታች በተቀመጠዉ የስራ መደብ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደብ፦ ሹፌር
የቅጥር ሁኔታ፦ ኮንትራት
አውቶ / ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
2 አመት የስራ ልምድ
ሁለት አመት እና ከዛ በላይ የማሽከርከር ልምድ ያለዉ/ያላት
የመኖሪያ አድራሻ፦ ሰሚት፣ አያት፣ ጎሮ አካባቢ
ዋስትና ማቅረብ የሚችል/የምትችል
በእንግሊዘኛ ቋንቋ መግባባት የሚችል/የምትችል
አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን samrawit.giday@arvindexports.com ወይም በአካል ወደ ቦሌ ለሚ ኢንድስትሪ ፓርክ ሼድ ቁጥር 4 እና 5 በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ 0116394217 ይደውሉ
Fields Of Study
8th grade Middle School
Related Jobs
3 days left
Mesay Oli General Contractor
Light Car Driver
Light Vehicle Driver
Full Time
4 yrs
3 Positions
Completion of 8th Grade with Public 1 Driving License and relevant work experience, out of which 3 years as Light Car Driver. Place of work: Project
7 days left
Suba Engineering PLC
Small Vehicle Driver
Driver
Full Time
3 yrs
5 Positions
Completion of 10th Grade with relevant work experience