Job Expired
Emory University Ethiopia
Addis Ababa
2 years
1 Position
2023-07-10
to
2023-07-17
Accounting
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ ወይም ተያያዥ መስክ ሌቭል 2 ወይም ከዚያ በላይ የተመረቀ/ች
ተዛማጅ የሥራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን ማስረጃ ይዛችሁ በድርጅቱ ዋና ቢሮ አዲስ አበባ ልደታ አካባቢ ሶልያና ህንፃ ቢሮ ቁጥር 707 በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ስልክ 0118685746/ 0912958657
Fields Of Study
Accounting