Job Expired
Golden Way Trading plc
Creative Arts
Video Production
Addis Ababa
2 years
2 Positions
2023-08-02
to
2023-08-15
Film/Cinema/Video Studies
Full Time
Birr 15000
Share
Job Description
በዘርፉ የተመረቁ፡፡ አፍተር ኢፌክት ላይ መስራት በተግባር የሚችሉ
የኤዲቲንግና የቀረጻ ስራዎችን በተግባር የመስራት ችሎታ ያላቸው፣
ደሞዝ:- 15,000 ብር
የቅጥር ሁኔታ፡- ቋሚ
የስራ ልምድ፡- 2 ዓመታት
እድሜ፡- ከ21-35
ብዛት፡- 2
ፆታ፡- ወንድ
አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን በሙሉ ከማመልከቻ ጋር የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ቢሮ በአካልቦሌ / አለምነሽ ፕላዛ 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 903 በማቅረብ አመልክቱ ለበለጠ መረጃ 0966727070/0913052888 ይደውሉ
ማሳሰቢያ፡ ለማመልከት ስትመጡ አለባበስ፡- ለሴቶች ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስና ጨርቅ ሱሪ፣ ለወንዶች ሸሚዝ ፣ ክራቫት ፣ጨርቅ ሱሪ በአጭር የተስተካከለ ፀጉር እና በስርአት የተስተካከለ ፂም ግዴታ ነው፡
Fields Of Study
Film/Cinema/Video Studies