Job Expired
Phoenix Logistics Solutions PLC
Transportation & Logistics
Motor Bike Drivers License
Addis Ababa
2 years
1 Position
2023-09-01
to
2023-11-30
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ : የሙከራ ጊዜዉን ከጨረሰ በኋላ በቋሚነት
ደሞዝ : በስምምነት
ብዛት : 1
የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ሆኖ የታደሰ የሞተርብስክሌት እሽከርካሪ መንጃ ፈቃድ ያለዉ
የስራ ልምድ : 2 አመት እና ከዛ በላይ
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የካሪኩለም ቪቴ(CV)፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ኮፒ በኢሜል pxlhrm@gmail.com መላክ ይችላሉ፡፡
N.B: ድርጅቱ ከተመዘገቡ አመልካቾች መካከል የተሻሉትን እጭዎች በመምረጥ በሰጡት አድራሻ መሰረት የቃልና ተግባር ምዘና ሚደረግበትን ጊዜ ያሳውቃል፡፡
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year