Job Expired
SNFD Bakery PLC
Engineering
Electromechanical Engineering
Addis Ababa
2 years
1 Position
2023-09-09
to
2023-09-19
Electromechanical Engineering
Industrial Engineering
Full Time
Share
Job Description
የት/ደረጃ - በኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጅሪነግ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም በኢንደስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ TVT level 4
ጾታ - ወንድ
ደሞዝ - በስምምነት
የስራ ቦታ - ለቡ
2 አመትና ከዛ በላይ
ዋስ ማቅረብ የሚችል እና የመኖሪያ አድራሻው ለሚወዳደርበት ቅርንጫፍ ቅርብ ቢሆን ይመረጣል፡፡
አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ በአካል አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ/ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114711167
Fields Of Study
Electromechanical Engineering
Industrial Engineering