Job Expired
Lion Security Service PLC
Business
Secretarial, Admin and Clerical
Addis Ababa
4 years
1 Position
2023-09-19
to
2023-09-26
Secretarial & Office Management
Full Time
Birr 21530
Share
Job Description
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ ሰአት፡ 8 ሰዓት ሰራተኛ
እድሜ፡ ከ25- 45
ብዛት፡ 1
ጾታ፡ ሴት
ደሞዝ፡ 21,530.00
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት
የእንግሊዘኛ ጽሁፎችን ማዘጋጀትና መተርጎም የምትችል፤
ከደንበኞች ጋር ጥሩ ተግባቦት ያላት፤
በዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ኢምባሲዎች ላይ የሰራች፤
የተለያዩ ወጨ ደብዳቤዎችን በእንግሊዘኛ ቋንቋ ማዘጋጀት የምትችል፤
ማናቸውም የቢሮ ፋይሎችን መዝገቦችን እና መረጃዎችን በአጠቃላይ የቢሮውን አስተዳደር ሁኔታ በዘመናዊ የቢሮ አደረጃጀት ማዋቀር እና መቀየር የምትችል፤
ኮፒውተር የመጠቀም ችሎታ ያላት፤
በስልክ በኢሜል እና በደብዳቤ የሚመጡ ልዩ ልዩ መልዕክቶችን በፍጥነት ማስተዳደር የምትችል፤
የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ የመያዝ ችሎታ ያላት፤
የእንግሊዘኛ ቋንቋ መናገር መጻፍ የምትችል ተጨማሪ ቋንቋዎችን የምትችል ቢሆን ይመረጣል፡፡
ዕውቅና ካለው የት/ት ተቋም በሴክሬታሪያል ሳይንስ /በቢሮ አስተዳደር በዲግሪ የተመረቀች
በመስኩ ቢያንስ ሶስት አመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያላት፤
የህክምና፣የሀዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል፡፡
ጠዋትና ማታ የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን፤ ቁርስና ምሳ ያቀርባል በተጨማሪም የህጻናት ማቆያ አገልግሎት ካምፓኒው ይሰጣል፡፡
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ በመምጣት መመዝገብ ትቻላላቹ ለበለጠ መረጃ፡- 0922464043/ 0118696092
Fields Of Study
Secretarial & Office Management
Related Jobs
about 21 hours left
VisionFund Micro-Finance Institution
Executive Secretary
Secretary
Full Time
3 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Office Management, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Assists in typing circulars, memos, reports, confidential letters, as required; - Transmits in-coming messages to the concerned person(s) or work units; - Maintains the integrity and confidentiality of all records and information at all times
2 days left
Yencomad Construction PLC
Receptionist
Receptionist
Full Time
1 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Greet and welcome all mall visitors with a friendly and professional manner - Answer phone calls promptly and efficiently, providing accurate information and directing calls appropriately - Provide information about mall amenities, events, and tenant locations
3 days left
Sole Water
Factory Reception
Receptionist
Full Time
1 - 4 yrs
1 Position
Diploma in a related field of study with relevant work experience
3 days left
Vita Hydro Agro Processing PLC
Executive Secretary
Secretary
Full Time
6 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Secretarial & Office Management or in a related field of study with relevant work experience
4 days left
Sole Water
Secretary
Secretary
Full Time
3 yrs
1 Position
Diploma in Secretarial Science and Office Management, IT, or in a related field of study with relevant work experience
4 days left
Nib Insurance Company
Executive Secretary(Administrative Assistant)
Secretary
Full Time
1 - 4 yrs
1 Position
Bachelor's Degree or Diploma in Administrative Science or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2 years as a Secretary II