Job Expired
Ethio Impact Consulting PLC
Addis Ababa
1 years - 5 years
1 Position
2023-10-17
to
2023-10-30
Wood work
TVET
Full Time
Share
Job Description
በሚሰጠው መመሪያ መሰረት የሚያስፈልጉ የተለያዩ እንጨቶችንና MDF በልክ መቁረጥ
የጥሬ ዕቃ ብክነት እንዲሁም የምርት ግድፈት እንዳይኖር እያንዳንዱን የምርት ሂደት መከታተልና መቆጣጠር
ለምርት የተዘጋጁ የወንበር ፤ የሶፋ እና የፓነል ምረት ጥሬ ዕቃዎችን ጥራት በቅደም ተከተል በመለየት የጥራት ደረጃቸውን ያሟሉ መሆናቸውን በማረጋገጥ ለምርት ሂደት ማዘጋጀት፤
ለስራ የቀረቡለትን ምረቶች
በክፍሉ ውስጥ ለምርት ማምረቻ የሚያስፈልጉ ቋሚ ዕቃዎችንና ማሽኖችን የስራ መገልገያ መሳሪያዎቹንም በጥንቃቄ እንዲያዙ ቁጥጥር ያደርጋል ፤
ማሽኖችን ከማንቀሳቀሱ በፊት በትክክል መገጠማቸውን የኤሌክትሪክ መስመሮቹ አለመላጣቸውን ማረጋገጥ
አደጋ ሊያስከትሉ የሚችሉ መንገድ የሚዘጉ አላስፈላጊ እቃዎችን ከስራ አካባቢ ማስወገድ፤
የሚጠቀሙበትን የሥራ ማሽን ለሚፈለገው የሥራ አይነት ብቻ መጠቀም ፤
የሠሩበትን የሥራ ቦታ ሥራውን እንደጨረሱ ማፅዳት ፤
የሚሰሩበትን የሥራ መጠቀሚያ መሳሪያዎችን በሚገባው ቦታ መልሶ ማስቀመጥ ፤
ለሥራ የተጠቀሚባቸውን ማሽኖች ሥራ ከጨረሱ በኃላ ሶኬቶችነ መንቀል ብሬከሮችን ማጥፋት፤
የሚቆራረጡ MDF እና እንጨቶችን ብክነት እንዳይኖራቸው አድርጎ ማዘጋጀት፤
የሚሰሩበትን ማሽኖች የተለየ ድምፅ ወይም ምልክት በሚያዩበት ጊዜ ማሽኑን አቁሞ ለሚመለከተው አካል አሳውቆ እንዲጠገን ማድረግ፤
ተዘጋጅተው ያለቁትን ሥራዎች ለሚመለከተው ክፍል ወስዶ ማስረከብ፤
የተሰሩትን ሥራዎች በትክክለኛው ልኬት ተቆራርጠው መዘጋጀታቸውን ማረጋገጥ ፤
የሚሰሩ ሥራዎችን ማስተባበር መምራት አብረው የሚሰሩ ሠራተኞችን የሥራ ድርሻቸውን በአግባቡ እንዲወጡ መደገፍ፤
ከተሰጠው የሥራ ትዕዛዝ ውጪ ሳያስፈቅድ ወይም ሳያሳውቅ ማሽኖችን ማንቀሳቀስ ሆነ እንጨቶችን መቆራረጥ አይኖርበትም፤
የምርት ክፍል ሠራተኞች የሚሰሩትን ማንኛውንም ሥራ መስራትና ሌሎችም እንዲሰሩ ማበረታታት፤
በሥራ መውጫ ሰዓት በሮችና መስኮቶች መዘጋታቸውን ፣ መብራቶች መጥፋታቸውን እና ኮፕረሰር መዘጋቱን ማረጋገጥ፤
ምርት ክፍል የሚጠቀምባቸው መሳሪያዎችና ማሽኖች በወቅቱ ሰርቪስ እንዲደረጉ ጥያቄ ማቅረብና ማከታተል፤
ሌሎች በቅርብ ኃላፊውና በየደረጃ ባሉ ኃላፊዎች የሚሰጡትን ተግባራት ያከናውናል፤
ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽን ፣ የማሽን ጥርሶችን ጥሬ እቃዎችን ይረከባል ፤
ተመሳሳይ አገልግሎት የሚሰጡ ማሽነሪዎቸን የሥራ ጥራታቸውንና ፍጥነታቸወን ይቆጣጠራል፡፡
በሙያ ከእሱ በታች የሆኑት የሥራ ባልደረቦችን በሙያ ብቁ እንዲሆኑ ያግዛል ፤
ሌሎች በቅርብ ኃላፊውና በየደረጃ ባሉ ኃላፊዎች የሚሰጡትን ተግባራት ያከናውናል፤
ከቴክኒክና ሙያ በእንጨት ሥራ ዘርፍ ዲፕሎማ/ደረጃ III ወይም ደረጃ II ወይም ደረጃ I የተመረቀ/ች
ዲፕሎማ/ደረጃ III – 1 ዓመት / ደረጃ II -2 ዓመት /ደረጃ I -3 ዓመት ና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ በእንጨት ስራዎች ውስጥ የሰራ/ች፤
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በኢሜል አድራሻችን Info@ethioimpact.com ወይም በዌብሳይታችን ገጽ ወይም ቢሮአችን ቄራ በክተራው ፊት ለፊት ወርቄስ ፕሮሚስ 3ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
Fields Of Study
Wood work
TVET