Job Expired

company-logo

Store Keeper

Bekele Mola Hotel plc

job-description-icon

Business

Warehouse Management

Addis Ababa

2 years - 5 years

2 Positions

2023-10-18

to

2023-10-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

12th grade Senior Year

Logistics and Supply Chain Management

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡  12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በሙያው (Supply Mgt.) ዲኘሎማ

  • የሥራ ልምድና ችሎታ:  በመጋዘን ሥራ ልምድ ያለው

  • ብዛት: 2

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ

የማማልከቻ መመርያ

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በማይመለስ ፎቶ ኮፒ በእጅ በተጻፈ የሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት በግንባር ቀርባችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ፣   ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ጀርባ ቶታል ነዳጅ ማደያ አጠገብ ያለው ሕንጻ 3ኛ ፎቅ፣

ስልክ   0116627163/ 0911642932/ 0912437172

Fields Of Study

12th grade Senior Year

Logistics and Supply Chain Management