Job Expired
SNFD Bakery PLC
Addis Ababa
2 years
1 Position
2023-11-20
to
2023-11-29
Business Administration
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ኤስ ኤን ኤፍ ዲ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ ቦታ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ፡- Factory coordinator /የፋብሪካ ተቆጣጣሪ/
የት/ደረጃ ፡- በማናቸውም የት/ት መስክ ዲኘሎማ ወይም ድግሪ ያለው
የስራ ልምድ፡- በምግብ አምራች ኢንዱስትሪ በኮኦርድኔተር/በሱፐርቫይዘርነት ቢያንስ ከ2 አመት በላይ የሰራ
ብዛት ፡ 1/አንድ/
ጾታ ፡ ወንድ
የስራ ቦታ ፡ ለቡ ጋርመንት አባሃዋ ትሬዲንግ አጠገብ ባለው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ
ደመወዝ፡- በስምምነት
ተያዥ ማቅረብ የሚችል
ከላይ የተገለፀውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ በሚገኘው ዋናው ቢሮ በመቅረብ ወይም mulmulhr@gmail.com
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ከኀዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Fields Of Study
Business Administration