Job Expired
National Construction and Real Estate
Engineering
Construction Engineering
Addis Ababa
3 years - 6 years
1 Position
2023-11-21
to
2023-12-01
Construction Technology & Management
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ናሽናል ኮንስትራክሽን እና ሪል እስቴት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ መስፈርቶች መሰረት ባሇው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል
ደመወዝ: በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ዲፕሎማ/ዲግሪ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች የተመረቀ/ች
ዲፕሎማ 6 ዓመት እና ከዛ በላይ
ዲግሪ 3 ዓመት እና ከዛ በላይ መሐንዲሱ በማይኖርበት ወቅት መሐንዲሱን ተክቶ መስራት የሚችል/የምትችል እንዲሁም ከመሐንዲሱ የሚሰጡ ትዕዛዞችን በትክክል መተግበር የሚችል/የምትችል
አመልካቾች የስራ ልምዳችሁን እና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሾላ ገበያ ጀርባ ናሽናል ኮንስትራከሽን እና ሪል እቴት ህንፃ 2ኛ ፎቅ በመምጣት ማመልከት የምትችለ መሆኑን እንገልጻለን ለበለጠ መረጃ 0944585858/0116674604
የስራ ቦታ፦ መገናኛ ከሇም ሆቴል 300ሜትር ከፍ ብሎ ወይም ሾላ ገበያ ጀርባ ከመብራቱ 100 ሜትር ዝቅ በሎ በሚገኘው ናሽናል ኮንስትራክሽን እና ሪል እስቴት ዋናው ቢሮ ህንፃ 2ኛ ፎቅ።
Fields Of Study
Construction Technology & Management