Job Expired
Gesund Cardiac and medical Center
Engineering
Biomedical Engineering
Addis Ababa
3 years
1 Position
2023-12-21
to
2023-12-28
Biomedical Engineering
Full Time
Share
Job Description
የት/ደረጃ በባዮሜዲካል ኢንጂነር በድግሪ የተመረቀ
የሥራ ልምድ ሶስት አመት
ደመወዝ በስምምነት
ብዛት 1 (አንድ)
አመልካቾች የት/ት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ጌዙንድ የልብና የውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ስልክ፡ 0116676269/ 0994000095
Fields Of Study
Biomedical Engineering