Job Expired

company-logo

Purchaser

Hakicon Engineering PLC

Addis Ababa

6 years - 8 years

2 Positions

2023-12-19

to

2023-12-23

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Accounting

Economics

Purchase & supply management

Full Time

Share

Job Description

ድርጅታችን ሐኪኮን ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ

የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

ደሞዝ፡ በስምምነት

ብዛት፡ 2

የቅጥር ሁኔታ፡- ዋና መ/ቤት በቋሚነት፣የፕሮጀክት በፕሮጀክቱ የቆይታ ጊዜ ይሆናል፡፡

የስራ መስፈርቶች

  • የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካዉንቲግ፣ኢኮኖሚክስ፣ማኔጅመንት እና ተዛማጅ

  • በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርበታል/ባታል

የስራ ልምድ፡

  • 6/8 አመት አጠቃላይ ልምድ ከዛ ውስጥ 4/6 አመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል hakiconengineeringhr16@gmail.com ወይም @HKE_Vaccunt23 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት (08/04/2016)

  • ማሳሰቢያ፡- ለሁሉም የስራ መደብ ከላይ የተጠቀሰውን ተመሳሳይ የስራ ልምድ እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርበታል/ባታል፡፡

Fields Of Study

Accounting

Economics

Purchase & supply management