Job Expired
Hakicon Engineering PLC
Addis Ababa
4 years - 6 years
2 Positions
2023-12-19
to
2023-12-23
Accounting
Management
Economics
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ሐኪኮን ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ
የስራ ቦታ፡ በፕሮጀክቱ
ደሞዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 2
የቅጥር ሁኔታ፡- ዋና መ/ቤት በቋሚነት፣የፕሮጀክት በፕሮጀክቱ የቆይታ ጊዜ ይሆናል፡፡
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካዉንቲግ፣ኢኮኖሚክስ፣ማኔጅመንት እና ተዛማጅ
በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርበታል/ባታል
4/6 አመት አጠቃላይ ልምድ ከዛ ውስጥ 2/4 አመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል hakiconengineeringhr16@gmail.com ወይም @HKE_Vaccunt23 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት (08/04/2016)
ማሳሰቢያ፡- ለሁሉም የስራ መደብ ከላይ የተጠቀሰውን ተመሳሳይ የስራ ልምድ እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርበታል/ባታል፡፡
Fields Of Study
Accounting
Management
Economics