Job Expired
Golden Way Trading plc
Addis Ababa
0 years - 1 years
2 Positions
2023-12-23
to
2024-01-08
Quality control
Management
Full Time
Share
Job Description
የት/ት ደረጃ፡- ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በኳሊቲ ማኔጅመንት ወይም በተዛማች መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ፡- 0 / 1ዓመት
ፆታ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ30-55
ብዛት፡-2
ለማመልከት ስትመጡ አለባበስ፡-
ለሴቶች፡- ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስና ጨርቅ ሱሪ
ለወንዶች፡- ሸሚዝ ፣ ክራቫት ፣ ጨርቅ ሱሪ በአጭር የተስተካከለ ፀጉርና በስርአት የተስተካከለ ፂም ግዴታ ነው፡፡
አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን በሙሉ ከማመልከቻ ጋር የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ/ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1008 በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ +251966727070 መደወል ይቻላል።
የመመዝገቢያ ጊዜ:- ከ01/04/2016 ዓ.ም እስከ 30/04/2016 ዓ.ም ድረስ
Fields Of Study
Quality control
Management