Job Expired
Golden Way Trading plc
Addis Ababa
5 years
10 Positions
2023-12-27
to
2024-01-10
Manufacturing Engineering
Full Time
Share
Job Description
የት/ት ደረጃ፡- Manufacturing:- MA in related Area
የት/ት ደረጃ፡- Service Sector :- MA in related Area
የትርፍ ጊዜ አመልካቾች ክፍያው በሰዓት ይሆናል፡፡
እድሜ፡- ከ30-65
ብዛት፡- 10
የስራ ልምድ፡- 5 ዓመታት
አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን በሙሉ ከማመልከቻ ጋር የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ቢሮ በአካል ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ/ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1008 በማቅረብ አመልክቱ፡ ለበለጠ መረጃ +251966727070
ለሴቶች፡- ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስና ጨርቅ ሱሪ
ለወንዶች፡- ሸሚዝ ፣ ክራቫት ፣ ጨርቅ ሱሪ በአጭር የተስተካከለ ፀጉርና በስርአት የተስተካከለ ፂም ግዴታ ነው፡፡
የመመዝገቢያ ጊዜ:- ከ14/04/2016 ዓ.ም እስከ 30/04/2016 ዓ.ም ድረስ
Fields Of Study
Manufacturing Engineering