Job Expired
Hakicon Engineering PLC
Addis Ababa
10 years - 12 years
1 Position
2024-01-12
to
2024-01-19
Management
Logistics and Supply Chain Management
Accounting & Finance
Economics
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ሐኪኮን ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
ደሞዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔታ፡- ዋና መ/ቤት በቋሚነት
ባችለርስ ወይም ማስተርስ ዲግሪ በሰፕላይቼን፤ማኔጅመንት፤ኢኮኖሚክስ ፣ማኔጅመንት እና ተዛማጅ
በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርበታል/ባታል
10/12 አመት አጠቃላይ ልምድ ከዛ ውስጥ 6/8 አመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል hakiconengineeringhr16@gmail.com ወይም @HKE_Vaccunt23 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት (08/04/2016)
ማሳሰቢያ፡- ለሁሉም የስራ መደብ ከላይ የተጠቀሰውን ተመሳሳይ የስራ ልምድ እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርበታል/ባታል፡፡
Fields Of Study
Management
Logistics and Supply Chain Management
Accounting & Finance
Economics