Job Expired
Hakicon Engineering PLC
Addis Ababa
4 years - 6 years
1 Position
2024-01-12
to
2024-01-19
Mechanical Engineering
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ሐኪኮን ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
ደሞዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 2
የቅጥር ሁኔታ፡- ዋና መ/ቤት በቋሚነት
የመጀመሪያ ዲግሪ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ
በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርበታል/ባታል
4/6 አመት አጠቃላይ ልምድ ከዛ ውስጥ 2/4 አመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል hakiconengineeringhr16@gmail.com ወይም @HKE_Vaccunt23 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት (02/05/2016)
ማሳሰቢያ፡- ለሁሉም የስራ መደብ ከላይ የተጠቀሰውን ተመሳሳይ የስራ ልምድ እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርበታል/ባታል፡፡
Fields Of Study
Mechanical Engineering