Job Expired

company-logo

Store Keeper

Hakicon Engineering PLC

job-description-icon

Business

Warehouse Management

Addis Ababa

4 years - 6 years

3 Positions

2024-01-12

to

2024-01-19

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Accounting

Management

Accounting & Finance

Full Time

Share

Job Description

ድርጅታችን ሐኪኮን ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ

የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

ደሞዝ፡ በስምምነት

ብዛት፡ 3

የቅጥር ሁኔታ፡- ፕሮጀክት

የስራ መስፈርቶች

  • የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ የተመረቀ/ች

  • በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርበታል/ባታል

የስራ ልምድ፡

  • 4/6 አመት አጠቃላይ ልምድ ከዛ ውስጥ 2/4 አመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል hakiconengineeringhr16@gmail.com ወይም @HKE_Vaccunt23 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት (02/05/2016)

  • ማሳሰቢያ፡- ለሁሉም የስራ መደብ ከላይ የተጠቀሰውን ተመሳሳይ የስራ ልምድ እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርበታል/ባታል፡፡

Fields Of Study

Accounting

Management

Accounting & Finance