Job Expired
Atkena Trading Plc
Addis Ababa
0 years - 2 years
1 Position
2024-02-09
to
2024-02-19
10th grade Sophomore Year
Contract
Share
Job Description
ድርጅታችን አትከና ትሬዲንግ በአዲስ አበባ መንገድች እየተዘዋወሩ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ስራ ላይ የተሰማሩ ባለመኪኖችን በመፈለግና የድርጅቱን አገልግሎት በማስተዋወቅ የድርጅቱን መተግበሪያ (App) አውርደው እንዲመዘገቡና አብረውን እንዲሰሩ የሚያደርጉልን እንዲሁም የድርጅቱን አገልግሎት ለደንበኞች የሚያስተዋውቁልን ሴት outdoor sales ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
የትምህርት ደረጃ ከአስረኛ ክፍል በላይ (10+)
ስማርት ስልክ ያላት
ቴክኖሎጂ ላይ ጥሩ የመቀበል ችሎታ ያላት
አመልካቾች በሃሁ ጆብስ ቴሌግራም ቦት ማመልከት ትችላላቹ https://t.me/hahujobs_bot ወይም ቴሌግራም አካውንት https://t.me/Nisir_atk የሚያመለክቱበትን የስራ ድርሻ በመጥቀስ ማመልከት ይችላሉ
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year