Job Expired
Anbessa Shoe
Low and Medium Skilled Worker
Manufacturing Skilled Worker
Addis Ababa
4 years
2 Positions
2024-03-06
to
2024-03-15
Leather Engineering
TVET
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በጫማ ምርት ቴክኖሎጂ የኮሌጅ ዲፕሎማና የ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በጫማ ቴክኖሎጂ ደረጃ 11 ሰርቲፊኬት ያለዉና በሙያዉ የ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት
ብዛት: 2
ድርጅቱ፡-የትራንስፖርት አገልግሎት፤የህክምና ወጪ እንዲሁም ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅም ያለዉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጎን ካለው ቅርንጫፍ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ ወይም አቃቂ ቆርቆሮ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተደደር ቢሮ በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ ፡-ስ.ቁ.0114715454/0114716997/0114715114
Fields Of Study
Leather Engineering
TVET
Related Jobs
2 days left
Sunshine Construction PLC
Aluminum Scheduler and Measurement Technician
Technician
Full Time
4 yrs
1 Position
TVET Level 3 in Surveying or in a related field of study with relevant work experience