Job Expired

company-logo

Senior Quality Inspector

Anbessa Shoe

Addis Ababa

4 years - 6 years

6 Positions

2024-03-05

to

2024-03-15

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

TVET

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በጫማ ቴክኖሎጂ ዲፕሎማ ወይም  ደረጃ II እና ለዲፕሎማ 4 አመት ወይም ለ ደረጃ II  6 አመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት

  • ብዛት: 6

  • ድርጅቱ፡-የትራንስፖርት አገልግሎት፤የህክምና ወጪ እንዲሁም ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅም  ያለዉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የማመልከቻ መመርያ

የመመዝገቢያ አድራሻ፡- ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጎን ካለው ቅርንጫፍ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ ወይም አቃቂ ቆርቆሮ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተደደር ቢሮ

ለበለጠ መረጃ ፡-ስ.ቁ.0114715454/0114716997/0114715114

Fields Of Study

TVET