Job Expired
AYAT Share Company
Engineering
Sanitary Engineering
Addis Ababa
4 years
1 Position
2024-03-13
to
2024-03-20
Quality control
Civil Engineering
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በሳኒተሪ ምህንድስና /በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው 4 ዓመት የሰራ/ች
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር +251118547199 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
Fields Of Study
Quality control
Civil Engineering
Related Jobs
15 days left
CCECC Ethiopia Construction PLC
Plumping or Sanitary Engineer
Sanitary Engineer
Full Time
5 yrs
8 Positions
Master's or Bachelor's Degree in Plumbing, Sanitary Engineering or in a related field of study with relevant work experience