የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/ድግሪ
የስራ ልምድ- 0 ዓመት
ጾታ -ሴት
ብዛት – 1
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን በመያዝ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ድረስ ቀበና ጤና ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው ዲማ ልዩ የዐይን ክሊኒክ በአካል ቀርበው ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ +251118120000 / +251111261660
ዲማ ልዩ የዐይን ክሊኒክ