Job Expired
Go Top Trading plc
Addis Ababa
2 years
30 Positions
2024-03-23
to
2024-03-29
Marketing & Salesmanship
Full Time
Birr 4800
Share
Job Description
የስራ መደብ፡- የውጭ የሽያጭ ባለሙያ
ብዛት፡- 30
የስራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
ደሞዝ፡- 4800 ከተጨማሪ ኮሚሽን ጋር
የምዝገባ ቀን ከቀን 13/07/16 እስከ 20/07/16 ዓ.ም
የኢንተርኔት ( ሶሻል ሚዲያ) አጠቃቀም እና በከተማው በመንቀሳቀስ መስራት የምትችል/የሚችል
እና ጥሩ የመግባባት ክህሎት ያላት/ለው
በተጨማሪም
1) ኢንተርኔት ሊያስጠቅም የሚችል ስልክ እና የቴሌ ብር አካውንት ያላት/ለው መሆን አለበት፡፡
2) በቀን ቢያንስ 1ሰው በሳምንት 6 ሰው በወር 24 ሰው ባለ 400 ብር ፓኬጅ ወይም የወር አጠቃላይ አነስተኛ
የሽያጭ መጠን 9600 ብር መሸጥ የምትችል/የሚችል፡፡
3) በየቀኑ በድርጅቱ የሚለቀቁትን የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎችን ማየትና ለደንበኞች ማጋራት
ይኖርባታል/በታል፡፡
1) ማንኛውም አመልካች ከማመልከቱ በፊት የድርጅቱን ዌብሳይት www.filmbet.net መመልከትና
ለሚሰራው ስራ ዝግጁ የሆነ መሆን ይጠበቅበታል፡፡
2) መመዝገብ የሚቻለው በድርጅቱ የቴሌግራም ቁጥር +251994404110 እና +251994404111 በቴሌግራም በመላክ ወይም አዲሱ ገበያ ጉለሌ ክ/ከተማን አለፍ ብሎ የቴሌ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል።
Fields Of Study
Marketing & Salesmanship