Job Expired
Go Top Trading plc
Addis Ababa
0 years
30 Positions
2024-03-25
to
2024-03-30
Marketing & Salesmanship
Full Time
Birr 4800
Share
Job Description
ድርጅታችን ጎቶፕ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር በ www.filmbet.net ላይ እያቀረባቸው ያሉትን በአማርኛ ዳብ የተደረጉ ተወዳጅ ፊልሞችን፤ ዶክመንተሪዎችን ፣አኒሜሽኖችን፣ እና የህጻናት ትምህርታዊ ፊልሞችን በሦስት የተለያዩ የሽያጭ አማራጮች ያቀረበ ሲሆን ይህንን ፓኬጅ ለመሸጥ የውጭ የሽያጭ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደብ፡- የውጭ የሽያጭ ባለሙያ
ብዛት፡- 30
የስራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
ደሞዝ፡- 4800 ከተጨማሪ ኮሚሽን ጋር
የምዝገባ ቀን ከቀን 13/07/16 እስከ 20/07/16 ዓ.ም
ኢንተርኔት ( ሶሻል ሚዲያ) አጠቃቀም እና በከተማው በመንቀሳቀስ መስራት የምትችል/የሚችል እና ጥሩ የመግባባት ክህሎት ያላት/ለው
ኢንተርኔት ሊያስጠቅም የሚችል ስልክ እና የቴሌ ብር አካውንት ያላት/ለው መሆን አለበት፡፡
በቀን ቢያንስ 1ሰው በሳምንት 6 ሰው በወር 24 ሰው ባለ 400 ብር ፓኬጅ ወይም የወር አጠቃላይ አነስተኛ የሽያጭ መጠን 9600 ብር መሸጥ የምትችል/የሚችል፡፡
በየቀኑ በድርጅቱ የሚለቀቁትን የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎችን ማየትና ለደንበኞች ማጋራት ይኖርባታል/በታል፡፡
ማንኛውም አመልካች ከማመልከቱ በፊት የድርጅቱን ዌብሳይት www.filmbet.net መመልከትና ለሚሰራው ስራ ዝግጁ የሆነ መሆን ይጠበቅበታል፡፡
አመልካቾች በሃሁ ጆብስ ቴሌግራም ቦት ማመልከት ትችላላቹ https://t.me/hahujobs_bot ወይም በቴሌግራም ቁጥራችን 0994404110 እና 0994404111 መላክ ትችላላቹ
Fields Of Study
Marketing & Salesmanship