Job Expired
Bole Advertising Enterprise PLC
------
2 years - 4 years
1 Position
2024-04-02
to
2024-04-12
Marketing
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት : በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይይ ማስተርስ ያለው/ት
የስራ ልምድ: 4 አመት ለዲግሪ እና 2 አመት ለማስተርስ
የስራ ቦታ: ውሎ ሰፈር
ማሳሰቢያ፦መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 የስራ ቀናት ቦሌ ወሎሰፈር ቲኬ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ስልክ፦ +251118220381
Fields Of Study
Marketing