Job Expired
ICMC General Hospital
Addis Ababa
2 years
1 Position
2024-05-31
to
2024-06-06
Information science
Information Technology
Computer sciences
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ በአይቲ እና ተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: በሙያው 2 አመትና ከዛ በላይ ልምድ ያለው/ያላት
ከላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ መቀጠር የምትፈልጉና የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ሁሉ ማመልከቻ፤ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጂናልና የማይመለስ ፎቶ
ኮፒ በመያዝ በሆስፒታሉ በሰው ሀይል ክፍል በመቅረብ በተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አይ.ሲ.ኤም.ሲ.አጠቃላይ.ሆስፒታል. ሲኤምሲ አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ
ስልክ 0949020202, 0116678646
Fields Of Study
Information science
Information Technology
Computer sciences