Job Expired
Ghion Gas PLC
Addis Ababa
2 years
1 Position
2024-06-28
to
2024-06-10
Accounting
Procurement & supply management
Marketing Management
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ ------------------------- በፕሮኩዩርመንት ሰፕላይ ማኔጅመንት/ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ አካውንቲንግ ወይም ተዛማጅ የት/ት መስክ ዲፕሎማ/ ደረጃ 4 የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ ------------------------------ አግባብነት ያለው 2 (ሁለት) አመት
ብዛት ------------------------------------ 1(አንድ)
ደመወዝ --------------------------------- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ -------------- አጎና ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያ አካባቢ በሚገኘው መ/ቤታችን
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ ማሳለጫ በዋናው መ/ቤት በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ human-r@ghions.com.et , info@ghions.com.et ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ: +251114162827 /+251913522560 መደወል ይቻላል
Fields Of Study
Accounting
Procurement & supply management
Marketing Management