Job Expired
Lebawi International Academy
Low and Medium Skilled Worker
Security Management
Addis Ababa
1 years
5 Positions
2024-08-07
to
2024-08-29
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
1. ዜግነት - ኢትዮጵያዊ፣
2. የትምህርት ደረጃ - 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ (ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል)፣
3. ዕድሜ - ከ25 እስከ 40 ዓመት፣
4.ቁመትም - ከ1.60ሜ በላይ፣
5. ክብደት - ከ60 እስከ 80ኪ.ግ፣
6. የእንግሊዝኛ ቋንቋ - መጻፍ፣ መናገር፣ መስማት (Good) የሚችል፣
7. ወታደራዊ ስልጠና የወሰደና ፡ ከመከላከያና ከፖሊስ ተቋም በሕጋዊ መንገድ ስለመሰናበቱ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
8. ለማንኛውም ሱስ ተገዢ ያልሆነ
9. ስለመልካም ባህሪውና ስለታታሪነቱ ከሰራባቸው ተቋማት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፣
10. በሌብነትና በሌሎች ከባድ ወንጀሎች ያልተከሰሰና ያልተቀጣ
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት መረጃ ታሪክ(CV)፣ የስራ ልምድና ማንኛውም ተዛማጅ ደጋፊ ሰነዶችን በማያያዝ በለባዊ አለምአቀፍ አካዳሚ ግቢ ውስጥ ለጥበቃ አባላት በአካል ማመልከት ይችላሉ ።
Fields Of Study
12th grade Senior Year
Related Jobs
about 2 hours left
National Transport PLC
Security Shift Leader
Security Head
Full Time
2 yrs
1 Position
Completion of 12th Grade in Police, Military Training with relevant work experience
2 days left
Sheraton Addis
Loss Prevention Officer
Prevention officer
Full Time
2 yrs
1 Position
Completion of Secondary School with relevant work experience
4 days left
Fire and Emergency Prevention and Rescue Authority
Security Guard
Security Officer
Full Time
1 - 3 yrs
16 Positions
Completion of 10/8th Grade with relevant work experience