Job Expired
El-Hadar Engineering PLC
Low and Medium Skilled Worker
Construction Skilled Worker
Addis Ababa
4 years - 5 years
5 Positions
2024-08-27
to
2024-09-06
Basic Metal Work
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ: - ፕሮጀክት
የተፈላጊ ብዛት፡- 5
ከቡድን መሪ በሚሰጥ የስራ ትእዛዝ መሰረት በፕሮጀክቱ ላይ የሚሰሩ ስራዎች ልኬት በጥራት መለካት እና መመዝገብ፤
በተወሰደው ልኬት እና በተሰጠው ዲዛይን መሰረት የአልሙኒየም ስራዎች የምርት ስራ በጥራት እና የማቴሪያል ብክነት በቀነሰ መልኩ ማምረት እና መግጠም፤
የአልሙኒየም ባለሙያ የሚጠቀምባቸውን መሳሪያዎች በአግባቡ ስራ ላይ ማዋል እና በጥራት መያዝ፤
በፕሮጀክቱ ላይ የሚከናወኑ የአልሙኒየም ስራዎች ሙያዊ ብቃቱን በመጠቀም በተሰጠው ዝርዝር የስራ እቅድ እና በጥራት መስራት፤
በፕሮጀክቱ ላይ ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት እና ከሌሎች የስራ ባልደረቦች ጋር በመነጋገር ፕሮጀክቱ በተፈለገው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ለማጠናቀቅ የሚገጥሙ ችግሮችን በመፍታት ስራዎችን መስራት
የአልሙኒየም ባለሙያ የሙያ ብቃቱን በመጠቀም የድርጅቱን የጥራት ማንዋል በጠበቀ መልኩ የአልሙኒየም ስራዎች መስራት፤
ለጀማሪ እና ረዳት የአልሙኒየም ሰራተኞችን የስራ ስምሪት መስጠት የማስተባበር እና የማምረት ስራን መስራት፤
የትምህርት ደረጃ: - ዲፕሎም/ደረጃ 4 ወይም ከዚያ በላይ በአልሙንየም ስራ/ በህንፃ ግንባታ ዘርፍ ያለው
የስራ ልምድ፦ 4 አመት ወይም ከዚያ በላይ ተያያዥ የስራ ልምድ
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በማያያዝ በኢሜል Hr@elhadar.com መመዝገብ ትችላላችሁ።
የስራ አድራሻ፡- ከፔፕሲ ለስላሳ ፋብሪካ ጀርባ ሰሚት ዋና ጎዳና የቀድሞ ወረዳ 05 ህንፃ ጎን ኤል-ዳር ኢንጂነሪንግ ፒ.ኤል.ሲ.
ማሳሰቢያ፡- እባክዎን በኢሜልዎ ርዕሰ ላይ የስራ መደቡን ይጥቀሱ
Fields Of Study
Basic Metal Work
Related Jobs
about 8 hours left
Sunshine Construction PLC
General Foreman
General Foreman
Full Time
12 yrs
1 Position
TVET Level 3 in a related field of study with relevant work experience
about 8 hours left
FRANKCON Building & Road Contractor
Senior Foreman
Foreman
Full Time
5 - 8 yrs
1 Position
Education Background in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Supervise and lead a team of workers in construction projects - Ensure that the project is completed on time and within budget - Monitor the progress of the project and make necessary adjustments to meet the deadline - Coordinate with other departments and stakeholders to ensure a smooth workflow Resolve conflict
about 8 hours left
Sunshine Construction PLC
Metalworking Foreman
Foreman
Full Time
6 yrs
1 Position
TVET Level 3 in a related field of study with relevant work experience
about 8 hours left
Sunshine Construction PLC
Formwork Foreman
Foreman
Full Time
6 yrs
1 Position
TVET Level 3 in a related field of study with relevant work experience
about 8 hours left
Sunshine Construction PLC
Concrete Lift Operator
Lift Attendant
Full Time
1 yrs
1 Position
Educational Background in a related field of study with relevant work experience
2 days left
Tracon Trading PLC
General Foreman
General Foreman
Full Time
8 - 10 yrs
2 Positions
Diploma in Building or in a related field of study or Completion of 12th/10th Grade with relevant work experience, out of which 5/6 years a similar position