Job Expired
Alemayehu Ketema General contractor
Transportation & Logistics
Special Drivers License
Addis Ababa
10 years
20 Positions
2024-11-28
to
2024-12-05
8th grade Middle School
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: የትምህርት ደረጃ 8ኛ እና ከዛ በላይ ሆኖ በተጨማሪ ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው
የስራ ልምድ: 10
ተመሳሳይ ስራዎች ልምድ:በስራ መደቡና በኮንስትራክሽን ኩባንያ 10 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ፤ ደመወዝና ጥቅማጥቅም ሳቢ (Attractive )
ብዛት:20
የስራ ቦታ: በተለያዩ ፕሮጀክቶች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አለማየሁ ከተማ ጄነራል ኮንትራክተር የረር በር፣ ለካ ህንፃ፣ 4ኛ ፎቅ፣ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251116477793 / +251116477794 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
8th grade Middle School
Related Jobs
about 8 hours left
Yencomad Construction PLC
Backhoe Loader Operator
Machine Operator
Full Time
5 yrs
3 Positions
Special Driving License with relevant work experience Place of Work: Addis Ababa and Project