Job Expired
Prime Meat & Food Products
Transportation & Logistics
1st Grade Drivers License
Addis Ababa
1 years
1 Position
2024-12-10
to
2024-12-16
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ:10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፤ እና መንጃ ፈቃድ ያለው
የሥራ ልምድ:1 ዓመት
ብዛት: 1
አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ሲምሲ መንገድ ሪም ሰቨን ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የመመዝገቢያ ቀን፡- ከ30/3/2017 ዓ.ም እስከ 8/4/2017 ዓ.ም
የመመዝገቢያ ስዓት፡- ጧት ከ2፡00 ስዓት እስከ 6፡00 ስዓት ከስዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 11፡00 ስዓት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251116676122 / +251944288533 መደወል ይቻላል፡፡
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year