Job Expired
National Educational Assessment and Examinations Agency
Education
Education Management
Addis Ababa
6 years
1 Position
2025-01-02
to
2025-01-10
Mathematics
Statistics
Full Time
Birr 11634
Share
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ ፡ የፈተና ጥያቄዎች ትንተና ባለሙያ IV
ብዛት፡ 1
ደምወዝ፡ 11634
ተፈላጊ ችሎታ፡ ሁለተኛ ድግሪ በሳይኮሜትሪክስ፣ በትምህርት ሜዠርመንትና እቫልዌሼን፣ በስታትስትክስ፣ በሂሳብ ትምህርት
የቅጥር ሁኔታ ፡በቋሚነት
የስራ ልምድ፡ 6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከአራት ኪሎ ወደ ስድስት ኪሎ በሚወስድው መንገድ ቅድስት ማሪያም በተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የብቃት እና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251956410829 ይደውሉ።
Fields Of Study
Mathematics
Statistics